ከእኛ ጋር ይሥሩ

ለሐኪሞችና ለጤና ባለሙያዎች ዲጂታል የሕክምና መርጃዎቻችንን በማዘጋጀት ከእኛ ጋር የሚሠሩበት ዕድሎች አሉን።

Developing Medicine doctors attend to refugees in Darién Gap

ፍላጎት ካለዎት፣ እባክዎ ሳያመነቱ ያግኙን። እንዲሁም ስለ ወቅታዊ ዕድሎች ዜና ለማግኘት በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን።

እባክዎ ልብ ይበሉ፤ በመተዳደሪያ ደንባችን (በእንግሊዝኛ) መሠረት መክፈል የምንችለው የታዳጊ አገሮች ዜጎችን ወይም በታዳጊ አገሮች የሚኖሩ ሰዎችን ብቻ ነው። ሆኖም ለበለጸጉ አገሮች ዜጎች ክፍት የሆኑ የበጎ ፈቃደኝነት ቦታዎችም አሉን።

እባክዎ ስለ ልምድዎና ፍላጎትዎ በኢሜይል ይንገሩን። እናመሰግናለን።

ለሐኪሞችና ለጤና ባለሙያዎች ኢሜይል