19
ቋንቋዎች
187
ነፃ የጤና ቪዲዮዎች
26
የጤና ርዕሶች
2.8 ሚሊዮን+
የሕክምና ትምህርት ቪዲዮዎቻችን የታዩበት ጊዜ ብዛት
16
በ2026 በታዳጊ አገሮች ለሚገኙ የሕክምና ተማሪዎችና ዶክተሮች የተሰጡ ድጋፎች
2021
በዳሪየን ጋፕ የመጀመሪያው የሕክምና ሥራችን
One of our doctors who presents our Hindi videos
One of our doctors who presents our French videos
One of our doctors who presents our Spanish videos
One of our doctors who presents our Portuguese videos
One of our doctors who presents our Amharic videos

እኛ ማን ነን

መቀመጫውን በዩናይትድ ኪንግደም ያደረገ፣ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ወደ 50 የሚጠጉ ዶክተሮችን፣ የጤና ባለሙያዎችንና ተርጓሚዎችን ያቀፈ መረብ ነን። እያንዳንዱን ቪዲዮ የሚያቀርቡት ቋንቋውን እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው የሚናገሩ ዶክተር ናቸው።

የቅርብ ጊዜ ዜና · ኖቬምበር 2026

Developing Medicine በማኅጸን በር ካንሰር ግንዛቤ የይዘት ፈጣሪዎች ውድድር (Cervical Cancer Awareness Creators Challenge) ላይ ከNBC Ethiopia ጋር በመተባበሩ ደስተኛ ነው። ለተጨማሪ መረጃ የድጋፎችና ሽልማቶች ገጻችንን ይመልከቱ።

ሥራችንን ለመደገፍ እባክዎ በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን።