የአስም በሽታን የሚቀሰቅሱ ምክኒያቶች ምንድን ናቸው ?

ዶክተሮቻችን የአስም በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ በአማርኛ ያስረዳሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ መረጃ ለአጠቃላይ ትምህርት ብቻ ነው። የጤና ባለሙያን ምክር አይተካም። ስለ ጤናዎ ስጋት ካለዎት ወይም ምልክቶችዎ እየባሱ ከሄዱ የጤና ባለሙያ ያማክሩ። በድንገተኛ ሁኔታ ወዲያውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ይሂዱ።